እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፣ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠት ካወቃችሁበት፣ የሰማዩ አባታችሁ ታዲያ ለሚለምኑት መልካም ስጦታን እንዴት አብልጦ አይሰጥ?
ማቴዎስ 7:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? |
እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፣ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠት ካወቃችሁበት፣ የሰማዩ አባታችሁ ታዲያ ለሚለምኑት መልካም ስጦታን እንዴት አብልጦ አይሰጥ?
ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰል እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ልቡና ተበላሽቶ ለክርስቶስ ካላችሁ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትወሰዱ እሠጋለሁ።