ማቴዎስ 5:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲህም እያለ ያስተምራቸው ጀመር፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አፉንም ከፍቶ እንዲህ ብሎ አስተማራቸው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲህ እያለም ያስተምራቸው ጀመር፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦ |
ጳውሎስ ሊናገር ገና አፉን ሲከፍት፣ ጋልዮስ አይሁድን እንዲህ አላቸው፤ “የአይሁድ ሰዎች ሆይ፤ ያቀረባችሁት ጕዳይ ስለ ዐመፅ ወይም ስለ ከባድ ወንጀል ቢሆን ኖሮ ላደምጣችሁ በተገባኝ ነበር፤