ማቴዎስ 22:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም “የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀጥሎም ኢየሱስ “ስለዚህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸው፤ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው” አለ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። |
እነዚህ በጉን ይወጋሉ፤ በጉ ግን ድል ይነሣቸዋል፤ ምክንያቱም እርሱ የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ነው፤ ከርሱ ጋራ ያሉ የተጠሩት፣ የተመረጡትና የታመኑትም ዐብረው ድል ይነሣሉ።”