ማቴዎስ 22:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ቀጥሎም ኢየሱስ “ስለዚህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸው፤ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው” አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። Ver Capítulo |