ማቴዎስ 11:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቀንበሬ ልዝብ፣ ሸክሜም ቀላል ነውና።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቀንበሬ ልዝብ፥ ሸክሜም ቀላል ነውና።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀንበሬ ልዝብ ነው፤ ሸክሜም ቀላል ነው።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። |
ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን?
እንግዲህ፣ አባቶቻችንም እኛም ልንሸከመው ያልቻልነውን ቀንበር በደቀ መዛሙርት ጫንቃ ላይ በመጫን ለምን አሁን እግዚአብሔርን ትፈታተኑታላችሁ?