La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 4:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “ ‘ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነሆ፥ ‘አንተን ለመጠበቅ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

‘አንተን እንዲጠብቁህ እግዚአብሔር መላእክቱን ያዛል፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ን​ገ​ድህ ይጠ​ብ​ቁህ ዘንድ መላ​እ​ክ​ትን ስለ አንተ ያዝ​ዛ​ቸ​ዋል፤

Ver Capítulo



ሉቃስ 4:10
6 Referencias Cruzadas  

እግርህም ከድንጋይ ጋራ እንዳይጋጭ፣ በእጆቻቸው ያነሡሃል።’ ”


ዲያብሎስም፣ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፣ ይህን ድንጋይ እንጀራ እንዲሆን እዘዘው” አለው።


ኢየሱስም መልሶ፣ “ ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፏል” አለው።


ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልአክ ለመምሰል ራሱን ይለዋውጣል።


መላእክት ሁሉ መዳንን የሚወርሱትን ለማገልገል የሚላኩ አገልጋይ መናፍስት አይደሉምን?