ሉቃስ 21:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም አንዲት ድኻ መበለት ሁለት ትንንሽ የናስ ሳንቲሞች በዚያ ስትጨምር ተመለከተ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አንዲትም ድኻ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስታስቀምጥ አየና አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም አንዲት ድኻ መበለት፥ ሁለት ሳንቲም የሚያኽል የናስ ገንዘብ በሣጥኑ ውስጥ ስትጨምር አየ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አንዲት ድሃ መበለትም ሁለት መሐለቅ ስታስገባ አየ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና፦ |