La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዮሐንስ 9:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነርሱም፣ “ታዲያ፣ ያ ሰው የት አለ?” አሉት። እርሱም፣ “እኔ አላውቅም” አለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እነርሱም “ሰውየው አሁን የት አለ?” አሉት። እርሱም “የት እንዳለ እኔ አላውቅም” አላቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አይ​ሁ​ድም፥ “ሰው​የው የት አለ?” አሉት፤ እር​ሱም፥ “አላ​ው​ቅም” አላ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

“ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ።

Ver Capítulo



ዮሐንስ 9:12
5 Referencias Cruzadas  

በበዓሉም ላይ አይሁድ፣ “ያ ሰው የት አለ?” እያሉ ይፈልጉት ነበር።


እርሱም፣ “ኢየሱስ የሚሉት ሰው ጭቃ አድርጎ ዐይኔን ቀባኝ፤ ወደ ሰሊሆም ሄጄ እንድታጠብም ነገረኝ፤ ሄጄ ታጠብሁ፤ ማየትም ቻልሁ” ሲል መለሰ።


እነርሱም ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት።