ዮሐንስ 9:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እነርሱም “ሰውየው አሁን የት አለ?” አሉት። እርሱም “የት እንዳለ እኔ አላውቅም” አላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እነርሱም፣ “ታዲያ፣ ያ ሰው የት አለ?” አሉት። እርሱም፣ “እኔ አላውቅም” አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አይሁድም፥ “ሰውየው የት አለ?” አሉት፤ እርሱም፥ “አላውቅም” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። Ver Capítulo |