ዮሐንስ 5:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “እኔ ለራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኔ ስለ እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክሬ እውነት አይደለም፤ |
“በሎዶቅያ ላለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ አሜን የሆነው፣ ደግሞም ታማኝና እውነተኛ ምስክር የሆነው፣ የእግዚአብሔርም ፍጥረት ምንጭ የሆነው እንዲህ ይላል።