ዮሐንስ 3:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ ‘ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል’ ስላልኩህ አትደነቅ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለዚህም ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል ስለ አልሁህ አታድንቅ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። |
ነፋስ ወደሚወድደው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፤ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴት እንደሚሄድም አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንደዚሁ ነው።”