ዘፍጥረት 23:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኬጢያውያንም ለአብርሃም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሒታውያንም እንዲህ ብለው ለአብርሃም መለሱለት፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሒታውያንም እንዲህ ብለው መለሱለት፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፤ አሉትም፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፥ |
“ስማን ጌታዬ፤ አንተ እኮ በእኛ ዘንድ እንደ ኀያል መስፍን ነህ፤ ከመቃብር ቦታችን በመረጥኸው ስፍራ ሬሳህን መቅበር ትችላለህ፤ ማንኛችንም ብንሆን የሞተብህን ሰው እንዳትቀብርበት የመቃብር ቦታችንን አንከለክልህም።”