ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር።
ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።
ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤
ልጁ ይስማኤልም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ።
ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።
አጋር ለአብራም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ አብራምም ስሙን እስማኤል ብሎ ጠራው።
አብራም፣ አጋር እስማኤልን በወለደች ጊዜ ዕድሜው 86 ዓመት ነበር።
አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ።