2 ሳሙኤል 5:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በኢየሩሳሌም የተወለዱለትም ልጆች ሳሙስ፣ ሶባብ፣ ናታን፣ ሰሎሞን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በኢየሩሳሌም የተወለዱለትም ልጆች ሻሙዓ፥ ሾባብ፥ ናታን፥ ሰሎሞን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በኢየሩሳሌምም የተወለዱት ልጆች፥ ሻሙዓ፥ ሾባብ፥ ናታን፥ ሰሎሞን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በኢየሩሳሌምም የተወለዱለት ስማቸው ይህ ነው፤ ሳሚስ፥ ሶባብ፥ ናታን፥ ሰሎሞን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በኢየሩሳሌምም የተወለዱለት ስማቸው ይህ ነው፥ ሳሙስ፥ |
ምድሪቱ ታለቅሳለች፤ የየነገዱ ወንዶች ለየራሳቸው ያለቅሳሉ፤ ሚስቶቻቸውም ለየራሳቸው ያለቅሳሉ፤ በዚህም ዐይነት የዳዊት ቤት ነገድ ወንዶች ከነሚስቶቻቸው፣ የናታን ቤት ነገድ ወንዶች ከነሚስቶቻቸው፣