2 ነገሥት 24:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም አባቱ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አባቱም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። |