2 ነገሥት 24:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አባቱ እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አባቱም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítulo |