ሩት 3:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሩትም “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሩትም፣ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሩትም፦ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሩትም፦ የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ አለቻት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሩትም “የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ፤” አለቻት። |
የት እንደሚተኛ ካረጋገጥሽ በኋላ፥ እንቅልፍ ሲወስደው ወደ እርሱ ቀረብ በዪና ከግርጌው በኩል ልብሱን ገልጠሽ በእግሩ አጠገብ ተኚ፤ ምን ማድረግ እንደሚገባሽ እርሱ ራሱ ይነግርሻል።”