“ነገር ግን አንድ ሰው ገፍትሮ በመጣልም ሆነ አንዳች ነገር በላዩ በመወርወር ሌላ ሰው የሚገድለው ከጥላቻ የተነሣ ሳይሆን በድንገት ተሳስቶ ከሆነ፤
ዘኍል 35:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወይም ጠላትነት ሳይኖርና ሰውን ለመጒዳት ታስቦ ሳይሆን ሞትን የሚያስከትል ድንጋይ ወርውሮ ሳይታሰብ በሌላ ሰው ላይ ቢያርፍና ሞትን ቢያስከትል፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወይም መግደል የሚችል ድንጋይ ሳያይ ጥሎበት ቢሞት፣ ጠላቱ ስላልሆነና ሊጐዳውም ዐስቦ ያላደረገው ስለ ሆነ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወይም ሳያየው እስኪሞት ድረስ ሰውን ለሞት የሚያበቃውን ድንጋይ ቢጥልበት፥ ጠላቱም ባይሆን፥ ክፉም ሊያደርግበት ባይሻ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወይም ሳያየው እስኪሞት ድረስ ሰው የሚሞትበትን ድንጋይ ቢጥልበት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወይም ሳያየው እስኪሞት ድረስ ሰው የሚሞትበትን ድንጋይ ቢጥልበት፥ ጠላቱም ባይሆን፥ ክፉም ያደርግበት ዘንድ ባይሻ፥ |
“ነገር ግን አንድ ሰው ገፍትሮ በመጣልም ሆነ አንዳች ነገር በላዩ በመወርወር ሌላ ሰው የሚገድለው ከጥላቻ የተነሣ ሳይሆን በድንገት ተሳስቶ ከሆነ፤