እስራኤላውያን ጒዞአቸውን ቀጥለው በኦቦት ሰፈሩ፤
እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤
የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኦቦትም ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦቦትም ሰፈሩ።
ያንንም ስፍራ ከለቀቁ በኋላ ከሞአባውያን ግዛት በስተ ምሥራቅ ባለው በረሓ ውስጥ በተለይ “ዐባሪም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ሰፈሩ።