ማቴዎስ 13:58 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም። |
አባባላችሁስ ልክ ነው፤ ነገር ግን እነርሱ ተቈርጠው የወደቁት ባለማመናቸው ሲሆን እናንተ ጸንታችሁ የቆማችሁት በማመናችሁ ነው፤ ታዲያ፥ መፍራት እንጂ መታበይ አይገባችሁም።