ከኢየሩሳሌም የወረዱ የሕግ መምህራን፥ “እርሱ ብዔልዜቡል አለበት! አጋንንትንም የሚያወጣው በዚሁ የአጋንንት አለቃ በሆነው በብዔልዜቡል አማካይነት ነው!” እያሉ አወሩ።
ማርቆስ 5:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም አገር እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም ከአገር እንዳያስወጣቸውም አጥብቆ ለመነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሀገር ውጭ እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። |
ከኢየሩሳሌም የወረዱ የሕግ መምህራን፥ “እርሱ ብዔልዜቡል አለበት! አጋንንትንም የሚያወጣው በዚሁ የአጋንንት አለቃ በሆነው በብዔልዜቡል አማካይነት ነው!” እያሉ አወሩ።
ኢየሱስም ፈቀደላቸው፤ ርኩሳን መናፍስቱም ከዚያ ሰው ወጥተው በዐሣማዎቹ ውስጥ ገቡ፤ በመንጋዎቹ የነበሩት ሁለት ሺህ የሚያኽሉ ዐሣማዎች ከገደሉ በመንደርደር ወርደው በባሕሩ ውስጥ ሰጠሙ።