ማርቆስ 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሀገር ውጭ እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እርሱም ከአገር እንዳያስወጣቸውም አጥብቆ ለመነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከዚያም አገር እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። Ver Capítulo |