ከኢየሩሳሌም የወረዱ የሕግ መምህራን፥ “እርሱ ብዔልዜቡል አለበት! አጋንንትንም የሚያወጣው በዚሁ የአጋንንት አለቃ በሆነው በብዔልዜቡል አማካይነት ነው!” እያሉ አወሩ።
ማርቆስ 3:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስ ይህን የተናገረው፥ “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” በማለታቸው ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህንም ያለው፣ “ርኩስ መንፈስ አለበት” ስላሉት ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ምክንያቱም “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” ብለዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ርኵስ መንፈስ አለበት፤” ይሉ ነበርና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ርኵስ መንፈስ አለበት ይሉ ነበርና። |
ከኢየሩሳሌም የወረዱ የሕግ መምህራን፥ “እርሱ ብዔልዜቡል አለበት! አጋንንትንም የሚያወጣው በዚሁ የአጋንንት አለቃ በሆነው በብዔልዜቡል አማካይነት ነው!” እያሉ አወሩ።