ማርቆስ 3:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምክንያቱም “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” ብለዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህንም ያለው፣ “ርኩስ መንፈስ አለበት” ስላሉት ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስ ይህን የተናገረው፥ “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” በማለታቸው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 “ርኵስ መንፈስ አለበት፤” ይሉ ነበርና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ርኵስ መንፈስ አለበት ይሉ ነበርና። Ver Capítulo |