ማርቆስ 1:43 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስ ሰውዬውን በጥብቅ አስጠንቅቆ አሰናበተው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አሰናበተው፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አወጣው፤ |
“ይህን ነገር ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፤ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፤ ለሕዝቡም ምስክር እንዲሆን ስለ መዳንህ ሙሴ ያዘዘውን መሥዋዕት አቅርብ፤” ብሎ አዘዘው።