Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ማርቆስ 1:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 ሰውየውም ወዲያውኑ ከለምጹ ነጻ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 እርሱም ወዲያው ከለምጹ ነጻ፤ ከበሽታውም ተፈወሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 እርሱም ወዲያው ከለምጹ ነጻ፤ ከበሽታውም ተፈወሰ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ።

Ver Capítulo Copiar




ማርቆስ 1:42
8 Referencias Cruzadas  

እናንተም ስለ ነገርኳችሁ ቃል አሁን ንጹሖች ናችሁ።


የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።


ኢየሱስም ወደ እርስዋ ቀረበና እጅዋን ይዞ አስነሣት፤ ትኲሳቱም ወዲያው ለቀቃት፤ ተነሥታም አስተናገደቻቸው።


በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “አንቺ ሴት እምነትሽ! ትልቅ ነው፤ ስለዚህ እንደ ፍላጎትሽ ይሁንልሽ!” አላት። የሴትዮዋም ልጅ በዚያኑ ሰዓት ዳነች።


እርሱ በተናገረ ጊዜ ዓለም ተፈጠረ፤ በትእዛዙም ሁሉ ነገር ጸንቶ ቆመ።


ኢየሱስም ራራለትና እጁን ዘርግቶ እየዳሰሰው፥ “ፈቅጃለሁ፤ ንጻ!” አለው።


ኢየሱስ ሰውዬውን በጥብቅ አስጠንቅቆ አሰናበተው፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios