ማርቆስ 1:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰውየውም ወዲያውኑ ከለምጹ ነጻ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም ወዲያው ከለምጹ ነጻ፤ ከበሽታውም ተፈወሰ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱም ወዲያው ከለምጹ ነጻ፤ ከበሽታውም ተፈወሰ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ። |
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “አንቺ ሴት እምነትሽ! ትልቅ ነው፤ ስለዚህ እንደ ፍላጎትሽ ይሁንልሽ!” አላት። የሴትዮዋም ልጅ በዚያኑ ሰዓት ዳነች።