La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 5:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሌዊም ብድግ አለና ሁሉን ነገር ትቶ ተከተለው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱም ሁሉንም ነገር ትቶ፤ ተነሥቶ ተከተለው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉ​ንም ተወና ተነ​ሥቶ ተከ​ተ​ለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው።

Ver Capítulo



ሉቃስ 5:28
5 Referencias Cruzadas  

እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ።


ከዚህም በኋላ ሌዊ በቤቱ ለኢየሱስ ክብር ትልቅ ግብዣ አደረገ፤ በግብዣውም ላይ ብዙ ቀራጮችና ሌሎችም ብዙ ሰዎች ተገኝተው ነበር።