ሉቃስ 5:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ፣ ሁሉን ትተው ተከተሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ታንኳዎቹንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ታንኳዎቻቸውንም ወደ ምድር አወጡና ሁሉን ትተው ተከተሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ታንኳዎችንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። Ver Capítulo |