ስለዚህም ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም ላለመውሰድ ወሰነ፤ ይህንንም በማድረግ ፈንታ ከመንገድ መልሶ የጋት ከተማ ነዋሪ ወደ ሆነው ዖቤድኤዶም ተብሎ ወደሚጠራው ሰው ቤት አስገባው፤
ኢያሱ 19:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አይሁድን፥ በኔበራቅን፥ ጋትሪሞንን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዞር፥ ቤኔቤቃት፥ ጌትሬሞን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይሁድ፥ ብኔብረቅ፥ ጋትሪሞን፥ ሜያርቆን፥ በኢዮጴ ፊት ለፊት ካለው ዳርቻ ጋር ራቆን። |
ስለዚህም ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም ላለመውሰድ ወሰነ፤ ይህንንም በማድረግ ፈንታ ከመንገድ መልሶ የጋት ከተማ ነዋሪ ወደ ሆነው ዖቤድኤዶም ተብሎ ወደሚጠራው ሰው ቤት አስገባው፤