ዮሐንስ 4:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰዎቹም ከከተማ ወጥተው ወደ ኢየሱስ ሄዱ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነርሱም ከከተማ ወጥተው እርሱ ወዳለበት አመሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከከተማም ወጥተው ወደ እርሱ ሄዱ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። |
ስለዚህ ወዲያውኑ መልእክተኞች ወደ አንተ ላክሁ፤ አንተም በመምጣትህ መልካም አድርገሃል፤ እንግዲህ እግዚአብሔር እንድትናገር ያዘዘህን ሁሉ ለመስማት እኛ ሁላችን በእግዚአብሔር ፊት እዚህ ተሰብስበናል።”