ዮሐንስ 15:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔን የሚጠላ፣ አባቴንም ይጠላል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኔን የሚጠላ አባቴን ይጠላል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል። |
ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደርግ ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ይህን ሁሉ ካዩ በኋላ እኔንም አባቴንም ጠልተዋል።
በክርስቶስ ትምህርት ጸንቶ የማይኖርና ከእርሱም ርቆ የሚሄድ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የለም፤ በክርስቶስ ትምህርት ጸንቶ የሚኖር ሰው ግን አብና ወልድ ከእርሱ ጋር አሉ።