ዘፍጥረት 7:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኖኅም እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኖኅም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ አደረገ። |
ፍጥረት ሁሉ ወንድና ሴት ሆነው ወደ መርከቡ የገቡት እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት ነው፤ ከዚህ ቀጥሎ እግዚአብሔር ከኖኅ በስተኋላ የመርከቡን በር ዘጋ።
ኢየሱስ ግን “የጽድቅን ሥራ ሁሉ በዚህ መንገድ መፈጸም ስለሚገባን፥ አሁንስ ተው፤ እንዲሁ ይሁን” ሲል መለሰለት። ዮሐንስም በነገሩ ተስማምቶ ኢየሱስን አጠመቀው።