La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 5:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሴት 105 ዓመት ሲሆነው ሄኖስን ወለደ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሴት፣ ዕድሜው 105 ዓመት ሲሆን ሄኖስን ወለደ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሤትም አንድ መቶ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሄኖስንም ወለደ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሴትም ሁለት መቶ አም​ስት ዓመት ኖረ፤ ሄኖ​ስ​ንም ወለደ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሴትም ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖረ፤

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 5:6
5 Referencias Cruzadas  

አዳምና ሔዋን ሲገናኙ እንደገና ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ እርስዋም “ቃየል በገደለው በአቤል ምትክ እግዚአብሔር ወንድ ልጅ ሰጠኝ” ስትል “ሤት” የሚል ስም አወጣችለት።


ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።


ዕድሜው 930 ዓመት ሲሆነውም ሞተ።


ከዚህ በኋላ ሴት 807 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤


ቃይናን የሄኖስ ልጅ፥ ሄኖስ የሤት ልጅ፥ ሤት የአዳም ልጅ፥ አዳም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ይሉ ነበር።