ዕድሜው 777 ሲሆነውም ሞተ።
ላሜሕ በአጠቃላይ 777 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ ሰባ ሰባት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ላሜሕም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ሰባት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ዓመት ሆነ ሞተም።
ከዚህ በኋላ ላሜክ 595 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
ኖኅ 500 ዓመት ከሆነው በኋላ ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ፤ እነርሱም ሴም፥ ካምና ያፌት ይባሉ ነበር።