ዕድሜው 905 ሲሆነውም ሞተ።
ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።
ከዚህ በኋላ 815 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤
ዕድሜው 930 ዓመት ሲሆነውም ሞተ።