ዘፍጥረት 42:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኛም ‘ታማኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኛም እንዲህ አልነው፥ “ሰላማውያን ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እናም እንዲህ አልነው፦ እውነተኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ |
እኛ የአንድ ሰው ልጆች የሆንን ዐሥራ ሁለት ወንድማማቾች ነን፤ አንዱ ጠፍቶአል፤ የመጨረሻ ታናሽ ወንድማችን በከነዓን ከአባታችን ጋር አለ’ አልነው።