La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 4:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሔኖክ ዒራድን ወለደ፤ ዒራድ መሑያኤልን ወለደ፤ መሑያኤል መቱሻኤልን ወለደ፤ መቱሻኤልም ላሜክን ወለደ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሔኖክ ኢራድን ወለደ፤ ኢራድም መሑያኤልን፣ መሑያኤልም ማቱሣኤልን፣ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሔኖክ ዒራድን ወለደ፤ ዒራድ መሑያኤልን ወለደ፤ መሑያኤል መቱሻኤልን ወለደ፤ መቱሻኤልም ላሜሕን ወለደ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሄኖ​ሕም ጋይ​ዳ​ድን ወለደ፤ ጋይ​ዳ​ድም ሜኤ​ልን ወለደ፤ ሜኤ​ልም ማቱ​ሳ​ኤ​ልን ወለደ፤ ማቱ​ሳ​ኤ​ልም ላሜ​ሕን ወለደ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሄኖሕም ጋይዳድን ወለደ፤ ጋይዳድም ሜኤልን ወለደ፤ ሜኤልም ማቱሣኤልን ወለደ፤ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ። ፕ

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 4:18
5 Referencias Cruzadas  

ዔሳው ከነዓናውያን ሴቶችን አገባ፤ እነርሱም የሒታዊው የኤሎን ልጅ ዓዳ፥ የሒዋዊው የጺባዖን ልጅ ዐና የወለዳት ኦሆሊባማን እና፥


ቃየል ሚስቱን ከተገናኘ በኋላ ፀነሰች ሔኖክንም ወለደች፤ ቃየል ከተማን መሠረተ፤ በልጁም ስም “ሔኖክ” ብሎ ጠራት።


ላሜክ ዓዳ እና ጺላ የተባሉትን ሁለት ሚስቶች አገባ፤


ሔኖክ 65 ዓመት ሲሆነው ማቱሳላን ወለደ፤


ማቱሳላ 187 ዓመት ሲሆነው ላሜክን ወለደ፤