ዘፍጥረት 10:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤዌዎንን፥ አሩቄዎንን፥ ኤሴኒዎንን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌርጌሳውያንንም፥ ኤዊያውያንንም፥ |
ሰሎሞን በጒልበት ሥራ ያሰማራቸው ገባሮች፥ እስራኤላውያን ምድራቸውን ርስት አድርገው በያዙ ጊዜ ያልገደሉአቸው የከነዓን ሕዝብ ዘሮች ነበሩ፤ እነዚህም የከነዓን ዘሮች እስከ አሁን ድረስ ባሪያዎች ሆነው የሚያገለግሉ ሒታውያን፥ አሞራውያን፥ ፈሪዛውያን፥ ሒዋውያንና ኢያቡሳውያን ናቸው፤
የእስራኤል ሰዎች ግን የገባዖንን ሰዎች “ከእናንተ ጋር እንዴት ውል እናደርጋለን? ምናልባትም እናንተ በእኛ መካከል የምትኖሩ ልትሆኑ ትችላላችሁ” አሉአቸው።