ዘፍጥረት 1:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ አምስተኛ ቀን ሆነ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም መሸ፤ ነጋም፤ ዐምስተኛ ቀን። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አምስተኛ ቀን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ አምስተኛም ቀን ሆነ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፤ አምስተኚ ቀን። |
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር “ምድር ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶችን፥ እንደየዐይነታቸው እንስሶችን፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶችንና አራዊትን እንደየዐይነታቸው ታስገኝ” አለ፤ እንዲሁም ሆነ።