La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 39:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እርሱም በሁለት የታጠፈ አራት ማእዘን ሆኖ ርዝመቱ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ነበር፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ርዝመቱ አንድ ስንዝር ወርዱም አንድ ስንዝር ሲሆን፣ ጥንድ ድርብ ሆኖ ባለአራት ማእዘን ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱንም ኪስ ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ አንድ ስንዝር፥ ወርዱም አንድ ስንዝር፥ ድርብም ነበረ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አራት ማዕ​ዘ​ንም ነበረ፤ ልብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውም ድርብ ነበር፤ ርዝ​መቱ ስን​ዝር፥ ወር​ዱም ስን​ዝር፥ ድር​ብም ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱን ኪስም ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ ስንዝር፥ ወርዱም ስንዝር፥ ድርብም ነበረ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 39:9
2 Referencias Cruzadas  

የከበሩ ድንጋዮችንም በአራት ረድፍ አደረጉበት፤ በመጀመሪያው ረድፍ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮንና የሚያብረቀርቅ ዕንቊ፤


የደረቱንም ኪስ ኤፉዱ ከተሠራባቸው ተመሳሳይ ነገሮች በተመሳሳይ የጥበብ ጥልፍ ሠሩት፤