La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 23:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በምትጸዳዱበት ጊዜ እዳሪ ለመቈፈርና መልሶ ለመድፈን የሚያገለግላችሁን አንካሴ ከጦር መሣሪያችሁ ጋር ያዙ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከትጥቅህም ጋራ መቈፈሪያ ያዝ፤ በምትጸዳዳበት ጊዜ ዐፈር ቈፍረህ በዐይነ ምድርህ ላይ መልስበት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከመሣሪያህም ጋር መቆፈሪያ ያዝ፥ በሜዳም በተቀመጥህ ጊዜ ትምስበታለህ፥ ዞረህም ከአንተ የወጣውን በአፈር ትከድነዋለህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከመ​ሣ​ር​ያ​ህም ጋር መቈ​ፈ​ሪያ ያዝ፤ ሜዳም በተ​ቀ​መ​ጥህ ጊዜ ትም​ስ​በ​ታ​ለህ፤ ዞረ​ህም ከአ​ንተ የወ​ጣ​ውን በአ​ፈር ትከ​ድ​ነ​ዋ​ለህ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከመሣሪያህም ጋር መቈፈሪያ ያዝ፤ በሜዳም በተቀመጥህ ጊዜ ትምስበታለህ፥ ዞረህም ከአንተ የወጣውን በአፈር ትከድነዋለህ።

Ver Capítulo



ዘዳግም 23:13
3 Referencias Cruzadas  

“የምትጸዳዱበትን ልዩ ስፍራ ከሰፈር ውጪ አዘጋጁ፤


ሰፈራችሁን በሕጉ መሠረት በንጽሕና ጠብቁ፤ እግዚአብሔር አምላካችሁ ሊጠብቃችሁና በጠላቶቻችሁም ላይ ድልን ሊያጐናጽፋችሁ በሰፈራችሁ ይገኛል፤ እግዚአብሔር ፊቱን ከእናንተ እንዲመልስ የሚያደርገውን አስነዋሪ ነገር ሁሉ አታድርጉ።