አይሁድ ግን ቀንተው የሚበጠብጡ ሥራ ፈቶችን ከየመንገዱ ሰበሰቡና አሳደሙ። በከተማው ውስጥ ብጥብጥ እንዲነሣ አደረጉ፤ ጳውሎስንና ሲላስን አውጥተው ለሕዝቡ ለመስጠትም የኢያሶንን ቤት ከበቡ።
ሐዋርያት ሥራ 17:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። |
አይሁድ ግን ቀንተው የሚበጠብጡ ሥራ ፈቶችን ከየመንገዱ ሰበሰቡና አሳደሙ። በከተማው ውስጥ ብጥብጥ እንዲነሣ አደረጉ፤ ጳውሎስንና ሲላስን አውጥተው ለሕዝቡ ለመስጠትም የኢያሶንን ቤት ከበቡ።