2 ሳሙኤል 5:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሂ፥ ኤሊፋላት፥ ሶሜኤ፥ ኢያሴቦት፥ ናታን፥ ጋላማሄን፥ የበአር፥ ትሄሱስ፥ ኤልፋላት፥ ናጌድ፥ ናሬት፥ ያናታ፥ ሊሳሚስ፥ በአሊማት፥ ኤልፋላድ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናፌቅ፥ ያፍያ፥ ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት። |
ዳዊት በእስራኤል ላይ መንገሡን ፍልስጥኤማውያን ሰሙ፤ ስለዚህም ሠራዊታቸው ዳዊትን ለመማረክ ገሥግሦ ሄደ፤ ዳዊት የእነርሱን መምጣት በሰማ ጊዜ ወደ ተመሸገ ስፍራ ወረደ፤