ከእነርሱም አንዳንዶቹን የሺህ አለቆችና የኀምሳ አለቆች አድርጎ ይሾማል፤ ወንዶቹ ልጆቻችሁ የንጉሡ ሁዳድ አራሾችና መከር ሰብሳቢዎች ይሆናሉ፤ ሌሎችም የጦር መሣሪያና የሠረገላ ዕቃ ሠራተኞች ይሆናሉ።
1 ሳሙኤል 8:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሴቶች ልጆቻችሁም ለእርሱ ሽቶ አዘጋጀች፥ ወጥ ሠሪዎችና እንጀራ ጋጋሪዎች ይሆናሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሴቶች ልጆቻችሁን ወስዶ ሽቱ ቀማሚ፣ ወጥ ሠሪዎችና እንጀራ ጋጋሪዎች ያደርጋቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሴቶች ልጆቻችሁን ወስዶ ሽቶ ቀማሚ፥ ወጥ ሠሪዎችና እንጀራ ጋጋሪዎች ያደርጋቸዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴቶች ልጆቻችሁንም ወስዶ ሽቱ ቀማሚዎችና ወጥ ቤቶች፥ አበዛዎችም ያደርጋቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሴቶች ልጆቻችሁንም ወስዶ ሽቶ ቀሚሚዎችና ወጥቤቶች አበዛዎችም ያደርጋቸዋል። |
ከእነርሱም አንዳንዶቹን የሺህ አለቆችና የኀምሳ አለቆች አድርጎ ይሾማል፤ ወንዶቹ ልጆቻችሁ የንጉሡ ሁዳድ አራሾችና መከር ሰብሳቢዎች ይሆናሉ፤ ሌሎችም የጦር መሣሪያና የሠረገላ ዕቃ ሠራተኞች ይሆናሉ።