La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 7:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምንም እንኳ ብቸኛ ብትሆንም፥ ሁሉንም ማድረግ የምትችል ናት፤ ራሷ ሳትለወጥ ዓለምን ታድሳለች፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም በተቀደሱ ነፍሶች ውስጥ በማለፍ የእግዚአብሔር ወዳጆች ነቢያትም ታደርጋቸዋለች።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አን​ዲት ስት​ሆን ሁሉን ማድ​ረግ ትች​ላ​ለች፤ ራስ​ዋም እየ​ኖ​ረች ሁሉን ታድ​ሳ​ለች፥ በየ​ት​ው​ል​ዱም በጻ​ድ​ቃን ሰው​ነት ትተ​ላ​ለ​ፋ​ለች፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወዳ​ጆ​ችና ነቢ​ያቱ ታደ​ር​ጋ​ቸ​ዋ​ለች።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 7:27
0 Referencias Cruzadas