የእሳት ነበልባሎች ደግሞ፥ በውስጣቸው ዘለው የሚገቡትን ትናንሽ እንስሳት ሥጋ መለብለብ አቃታቸው፤ በረዶ የሚመስለውንና በቀላሉ የሚቀልጠውንም ሰማያዊ ምግብ ሊያሟሙት አልቻሉም።