La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 14:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የኋለኛው ገዢውን ለማስደሰት ሲል፥ ያለ ጥርጥር በሰው ጥበብ ሁሉ በመጠቀም፥ ከእውነተኛው ገጽታ የተዋበ ምስል አቅርቧል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳግ​መኛ ገዥ​ውን ንጉሥ አድ​ልቶ ደስ ያሰ​ኘው ዘንድ የሚ​ወድ አለ። ባማ​ረና በተ​ሻለ ሁኔታ ምስ​ሉን ለመ​ሥ​ራት ተራ​ቅ​ቆ​አ​ልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 14:19
0 Referencias Cruzadas