ጊዜ ያልፋል፤ ባህልም ሕግ ይሆናል፤
ከዚህ በኋላ በዘመን መራቅ የበደልና የዝንጋዔ ልማድ ሥርዐት ሆኖ ተያዘ፥ እንደ ሕግም አድርገው ጠበቁት፥ በክፉዎች መኳንንት ትእዛዝም ጣዖታትን አመለኳቸው።