La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 14:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንደዚሁም ደግሞ ሞገደኛዉን የባሕር ማዕበል በመርከብ ለመሻገር የሚዘጋጅ ሰው፥ እርሱን ከተሸከመችው መርከብ እጅጉን ላነሰ የእንጨት ቁራጭ ልመናዉን ያቀርባል፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳግ​መ​ኛም ሰው በክፉ የባ​ሕር ማዕ​በል መካ​ከል ይሄድ ዘንድ ወድዶ በመ​ር​ከብ ላይ በወጣ ጊዜ ከም​ት​ሸ​ከ​መው ከመ​ር​ከ​ቢቱ፥ ከሚ​ዋ​ረ​ደ​ውና ከሚ​ደ​ክ​መው እን​ጨት ይለ​ም​ናል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 14:1
0 Referencias Cruzadas